Telegram Description
From Telegram
የኋላው ከሌሌ የለም የፊቱ እንዲል ቢሂሉ እኛም የኢትዮጵያ ልጆች ወደኋላ ተጉዘን ያባቶቻችንን ጥበብ እንዳስሳለን እናወሳለን እንዘክራለን ። ከባለፈው ጥሩ ነገር ወስደን ጎጂውንም ጥለን ባባቶቻችን የቀና መንገድ ለመጓዝ እንጥራለን ።በራሳችን ቁና ራሳችንን እንሰፍራለን ። ስለ ሀገራችን የማናነሳው የለም ኢትዮጵያን የሚወድ ተቀላቀል ዮራ ቶ ራድ ። መግባቢያ ቋንቋ ሀገራዊ ነው
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.