Telegram Description
From Telegram
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ የተከፈተው በጃማ ደጎሎ ከተማ በሚገኙ የአህለ ሱና ወል ጀማዓ ወጣቶች ስም የተከፈተ ነው። የግሩፕ አላማ ¹የመርከዝ ቦታ ግዥ እና ግንባታ በመላው የምትገኙ የአህለ ሱና ወል ጀማዓ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እንዲታግዙንና የሱና ወንድምና እህቶችን አድ በማድረግ እንዲታግዙን ,እንጠይቃለን ። አስተያየትና ሪስት ለመላክ በዚህ ቦት ይጠቀሙ
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.