Telegram Description
From Telegram
የ ኢስላም በኛ ዘመን የበጎ አድራጎት እና መረዳጃ ማህበር አላማዎች: በኢትዮጵያ ገጠራማው ክፍል በአክፍሮት ሃይላት ታርጌት ተደርገው እንዲከፍሩ ለሚደረጉ ወንድም እህቶቻችን በቻልነው አቅም አለንላቹ ከጎናቹ ነን ማለት። የሙስሊሙን ኡማ የኢኮኖሚ ክፍተት በመጠቀም በሙስሊሞች ለይ የተከፈተውን የአክፍሮት ሀይላትን ዘመቻ በቻልነው አቅም መግታት። በአክፍሮት ሀይሎች ለተጠቁ ወገኖች ትኩረት ሰቶ መስራት።
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.