Telegram Description
From Telegram
"ልቡ ጠቢብ የሆነ አስተዋይ ይባላል፥ በከንፈሩም ጣፋጭ የሆነ ትምህርትን ያበዛል። ገንዘብ ላደረገው ሰው እውቀት የሕይወት ምንጭ ነው፤ ስንፍና ግን የሰነፎች ቅጣት ነው። የጠቢብ ልብ አፉም ያስተምራል በኦርቶዶክሳዊ አስተምሮ የቤተክርስቲያናችን አስተምሮ ተከትለን መረጃ በማስተላለፍ እድናዉቅ፣እድንረዳ በማሰብ የተከፈተ ቻናል ነዉ እና ተቀላቀሉን ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብቻ አድ አድርጉ
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.