Telegram Description
From Telegram
ይህ ማህበር በመንግስት ፍቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ ማህበር ሲሆን የማህበሩ ዋና አላማ የተቸገሩ ወገኖቻችንን ካሉበት አፈላልጎ መርዳት ነው፡፡ እንዲሁም ለችግራቸው በአላህ ፍቃድ ዘላቂ መፍትሄ በመስጠት እራሳቸውን ችለው በሁለት እግራቸው እንዲቆሙ ማረግ ነዉ፡፡ ተቋሙን መቀላቀል እንዲሁም ማገዝ የምትፈልጉ በውስጥ @Muka4258 ማናገር ትችላላችሁ
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.