Telegram Description
From Telegram
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ዓላማው ጎዳና ላይ ወድቀው የሚሰቃዩ አረጋውያኖችንና አዕምሮ ሕሙማንን በተለይም የአልጋ ቁራኛዎችን ለመርዳት ነው።መቄዶንያ በአዲስ አበባ፣ ደሴ፣ ድሬዳዋ፣ ጋምቤላ፣ ጎሬ፣ አደዋ፣ ሐረር እና በአጠቃላይ 56 ቅርንጫፎችን በመክፈት ሰዎችን እየረዳ ነው።ወደዚህ ቴሌግራም ግሩፕ ወዳጆቻችንን "Add" በማድረግ መልካም ነገር አብረን እንስራ!www.youtube.com/@Mekedonia
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.