This Telegram channel features daily inspirational videos focused on Islamic teachings, personal development, and spiritual strength. It offers a variety of content, including Quranic verses, supplications, and motivational discussions that align with Islamic principles.
እለታዊ ብርታት ፤ እለታዊ ስኬት !!እለታዊ ብርታትን ፤ ነሻጣን ፤ መንፈሳዊ ጥንካሬን ፤ ኢማንን፤ እዉቀትን ... የሚጨምሩ የተመረጡ ልዩ ልዩ አጫጭር አነቃቂ የቴክቶክ ....ቬዲዮዎችን ማለተም :- 👉 ኢስላማዊ እና ከዲን ጋር የማይቃረኑ አነቃቂ ንግግሮች 👉 አጫጭር የቁርአን አንቀፆች ፤ አዝካሮች፤ ሀዲሶች ፤ ዱአዎች ፤ ዳዕዋዎበየቀኑ ለብዙሀኑ ለማስታወስ የተከፈተ ነዉ