Telegram Description
From Telegram
ሰላም የEthio School Life ቤተሰቦች ይህ group የተከፈተው በአብዛኛ ተማሪዎችን ፈታ ለማረግ ነው። እና ስለዚህ ትምርታዊ ነግር ላይ የተመሰረተ ጫዋታዎችን መላላክ ትችላላችሁ እንዲሁም ትምህርት ቤት የሚከሰቱ አዝናኝ ነገሮችና የተለያዩ ታሪኮችን ማጋራት ትችላላችሁ ከዚህ አልፎም ትምርታዊ ነገርም መጠያየቅ ትችላላችሁ። የgroup ህጎች - እርስ በርስ መከባበር - አለመሰዳደብ እና ሌሎችም።😜
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.