Telegram Description
From Telegram
💐💐በህይወት ስንኖር ራዕያችንን ማወቅ አለብን ። ያለምክንያት ወደዚህ አለም አልመጣንምና 💐💐 #"ሁሌ እራሳችንን መጠየቅ ያሉብን ነገሮች " 1, የተፈጠርኩት አላማ ለምን ነው? 2, አሁን ያለሁበት ሁኔታ ወደ አላማየ ይወስደኛልን? 3, ወደ አላማየ ለመድረስ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ? #brightdream☀️/ብሩህ ህልም☀️/ ምናግዝወት ካለ inbox ይላኩልን 📩 @mamsha84
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.