About this channel
✦ AI Summary

This Telegram channel serves as the official page for the Nairobi Meserete Haimanot Sunday School, focusing on the teachings and practices of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. It provides updates on church activities, educational resources, and information related to the Sunday School.

Telegram Description
From Telegram

ይህ ይፋዊ የደ/መ/መ/ቤተክርስቲያን የመሠረተ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው፡፡ በዚህ ገጽ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶች እናሰራጫለን። - የቅድስት ቤተክስቲያናችን እና የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡ ገጹን ለሌሎችም እያጋራችሁ የቤተክርስቲያናችንን አገልግሎት እናፋጥን፡፡

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Nairobi Telegram Channels
← All Nairobi Telegram Channels
Latest posts

https://youtu.be/KFRQyGcsI-I YouTube ወአንተኒ ሕፃን በናይሮቢ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሊቃውንት ቤተሰብ እንሁን ለሌሎችም እናጋራ ዩቱዩብ ቻናል፦https://youtube.com/channel/UCez7ZZH--fX056XMW64P2CA ፌስቡክ ገጽ፦ https://www.facebook.com/Nairobi-Meserete-Haimanot-Sunday-School ቴሌግራም ቻናል፦

2021-09-16👁 2.27K

መስከረም ፪ ዕረፍቱ #ለዮሐንስ_መጥምቅ በዛቲ ዕለት ኮነ ሰምዐ ቅዱስ #ዮሐንስ መጥምቅ ወልደ ዘካርያሰስ ካህን በእዴሁ ለሄሮድስ ንጉሥ ዐላዊ ሕግ፡፡ #በዚህች_ቀን_የካህኑ_የዘካርያስ_ልጅ_የከበር_አጥማቂው_ዮሐንስ_ሕግን_አፍራሽ_በሆነ_በንጉሥ_ሄሮድስ_እጅ_ሰማዕት_ሆን፡፡# ይህም እንዲህ ነው በፊልጶስ ሚስት በሄርድያዳ ምክንያት ነቢዩ ዮሐንስ በገሠጸው ጊዜ ፊልጶስ ወንድሙ ስለሆነ ቅዱስ #ዮሐንስም የወንድምህን ሚስት ልታገባ አይገባህም ይለው ነበርና፡፡#ቅዱስ_ዮሐንስም ሄሮድስን የወንድሙን የፊልጶስን ሚስት ሄሮድያዳን ስለማግባቱና ሌላም ያደርገው ስለነበረ ክፉ ሥራ ሁሉ ይገሥጸው ነበር ፡፡ደግሞም በተግሣጽ ላይ ተግሣጽን ጨመረ፡፡ስለዚህም ዮሐንስን ተቀየመውና በግዞት ቤት አኖረው፡፡ ሄሮድስም #ዮሐንስን ይፈራው ነበር ጻድቅ ቅዱስ ሰው እንደሆነ ያውቅ ነበርና ብዙ ይጠባበቀውም ነበር፡፡ ሄሮድስ የተወለደባት ቀን በዓል የሚከብርባት ዕለት ነበረች መኳንንቱን አለቆቹን መሣፍንቱን ሹሞቹን በገሊላ አገር ያሉትን ታላላቅ ሰዎች ግብር አገባ፡፡ የሄሮድያዳ

2021-09-12👁 1.41K

መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ፣ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዐውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወዐርባዕቱ ዓመተ ምሕረት፡፡ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! - በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትገኙ፤ - ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ፤ - የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፤ - በሕመም ምክንያት በየፀበሉና በየሆስፒታሉ ያላችሁ፤ - እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት ሰማይንና ምድርን፣ በውስጣቸው የሚገኙ ፍጥረታትን የሚታዩትንና የማይታዩትን የፈጠረ እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ፳፻፲፫ ዓመተ ምሕረት ወደ ዘመነ ማርቆስ ወንጌላዊ ፳፻፲፬ ዓመተ ምሕረት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፡፡ ዘይሔድሳ ለምድር በበረከቱ ‹‹እግዚአብሔር አምላክ ምድርን በበረከቱ ያድሳታል

2021-09-10👁 923
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse ናይሮቢ መሠረተ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት Nairobi Meserete Haimanot sunday School without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to ናይሮቢ መሠረተ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት Nairobi Meserete Haimanot sunday School?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does ናይሮቢ መሠረተ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት Nairobi Meserete Haimanot sunday School post about?

ናይሮቢ መሠረተ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት Nairobi Meserete Haimanot sunday School is a Telegram channel for anyone interested in church and education. Subscribers can expect regular posts on orthodox and community, along with updates to dive into.

How do you screen ናይሮቢ መሠረተ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት Nairobi Meserete Haimanot sunday School before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to ናይሮቢ መሠረተ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት Nairobi Meserete Haimanot sunday School and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.