Telegram Description
From Telegram
ይህ ይፋዊ የደ/መ/መ/ቤተክርስቲያን የመሠረተ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው፡፡ በዚህ ገጽ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶች እናሰራጫለን። - የቅድስት ቤተክስቲያናችን እና የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡ ገጹን ለሌሎችም እያጋራችሁ የቤተክርስቲያናችንን አገልግሎት እናፋጥን፡፡@MHaimnot_27
Category
No reviews yet. Be the first to review this channel.