Telegram Description
From Telegram

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- Use this for idea and question

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Papua New Guinea Telegram Channels
← All Papua New Guinea Telegram Channels
Latest posts

📢 የጥሪ ማስታዎቂያ | DireDawa University በ2019 ዓ.ም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 07 እና 08/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ● አንሶላ፣ የለሊት ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። በተለያዩ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 10 እና 11/2019 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ከ 9-12 እና ዩኒቨርስቲ Pdf የምትገኙበት ቻናል             Sh

2026-10-08👁 2.39K

#WoldiaUniversity በ2019 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። በ2019 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ በሌላ ማስታወቂያ እንደሚደረግ ተገልጿል። ከ 9-12 እና ዩኒቨርስቲ Pdf የምትገኙበት ቻናል             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️

2026-10-08👁 4.81K

#DambiDolloUniversity በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትምህርት ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስድስት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የአልጋ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። በ2019 ዓ.ም ወደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል። ከ 9-12 እና ዩኒቨርስቲ Pdf የምትገኙበት ቻናል             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═════════

2026-10-08👁 7.06K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse 🇪🇹ኢትዮ University without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to 🇪🇹ኢትዮ University?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does 🇪🇹ኢትዮ University post about?

🇪🇹ኢትዮ University is a Telegram channel in the Papua New Guinea Telegram Channels category.

How do you screen 🇪🇹ኢትዮ University before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to 🇪🇹ኢትዮ University and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.