Telegram Description
From Telegram
አዘክሪ ድንግል ለኅጥኣን አኮ ለጻድቃን ።እዚህ መካነ ድር ላይ ይጠቅማል፡ያስተምራል የምትሉትን መንፈሳዊ ትምህርት ብቻ ለአባላቱ እንድታጋሩ በቤተ ክርስቲያን ስም እንጠይቃለን።ነገር ግን ምንም አይነት ቀልድ : ዋዛ ፈዛዛ መለጠፍ ፈጽሞ የተከለከለ ነው። ለመንፈሳዊ እድገታችን የሚጠቅመንን ብቻ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማርበታለን።ያላችሁን አስተያየት እንድትለግሱን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል::
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.