About this channel
✦ AI Summary

Tiriyachen is a Telegram channel dedicated to sharing news, updates, and discussions relevant to the Ethiopian community. The channel aims to foster engagement and provide a platform for information exchange among its members.

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Romanian Telegram Channels
← All Romanian Telegram Channels
Latest posts

وَلَا تَسُبُّواْ ٱلَّذِينَ يَدۡعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ فَيَسُبُّواْ ٱللَّهَ عَدۡوَۢا بِغَيۡرِ عِلۡمٖۗ (ሙስሊሞች ሆይ!) እነዚያንም ከአላህ ሌላ የሚገዟቸውን ጣዖታትን አትስደቡ:: እነርሱም ድንበርን በማለፍ ያለ እውቀት አላህን ይሰድባሉና:: — አል-አንዓም (6:108) 👍3

2026-10-23👁 202

ከኢሥላም ወጥቶ አሏህ እና መልእክተኛውን መዋጋት እና በምድርም ላይ ለማጥፋት መትጋት ማለት በጥቅሉ ዲኑል ኢሥላምን መዋጋት "ኢርቲዳድ" ይባላል። "ኢርቲዳድ" اِرْتِدَاد‎ የሚለው ቃል "ኢርተደ" اِرْتَدَّ‎ ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ምልሰት" ማለት ነው፥ ከኢማን በኃላ ወደ ኩፍር የተመለሰ ሰው ደግሞ "ሙርተድ" مُرْتَدّ‎ ይባላል፦ 3፥90 *እነዚያ ከእምነታቸው በኋላ የካዱ ከዚያም ክህደትን የጨመሩ ጸጸታቸው ፈጽሞ ተቀባይ የላትም፡፡ እነዚያም የተሳሳቱ እነርሱ ናቸው"*፡፡ إِنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا بَعْدَ إِيمَانِهِمْ ثُمَّ ازْدَادُوا كُفْرًا لَّن تُقْبَلَ تَوْبَتُهُمْ وَأُولَـٰئِكَ هُمُ الضَّالُّونَ 47፥25 *"እነዚያ ለእነርሱ ቅኑ መንገድ ከተብራራላቸው በኋላ ወደ ኋላቸው የተመለሱት ሰይጣን ለእነርሱ መመለሳቸውን ሸለመላቸው፡፡ ለእነርሱም አዝዘናጋቸው"*፡፡ إِنَّ الَّذِينَ ارْتَدُّوا عَلَىٰ أَدْبَارِهِم مِّن بَع

2026-10-19👁 431

ሙርተድ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 17፥33 *"ያቺንም አላህ ያወገዛትን ነፍስ ያለ ሕግ አትግደሉ"*፡፡ وَلَا تَقْتُلُوا النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ ሚሽነሪዎች ጭረውና ተፍጨርጭረው፥ በድንፋና በጋጋታ ኢሥላምን ጭራቅ ለማድረግ እንደ ጓያ ነቃይ የፍለፊቱን መውሰድ ልማዳቸው ነው። ከትልቅ እስከ ደቂቅ ያለ አንዳች ከልካይ የባልቴት እና የወይዛዝርት የቡና ወሬ ሲዶልቱ አጂብ ያሰኛል፥ የአህያ ስጋ አልጋ ሲሉት አመድ ነው። እስቲ ስለ ሙርተድ ከሥረ-መሠረቱ እንይ! "ሙእሚን" مُؤْمِن የሚለው ቃል "አመነ" آمَنَ ማለትም "አመነ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "አማኝ" ወይም በግዕዙ "ምእመን" ማለት ነው፥ የሙእሚን ብዙ ቁጥር "ሙእሚኑን" مُؤْمِنُون ወይም "ሙእሚኒን" مُؤْمِنِين ሲሆን "አማኞች" ወይም በግእዙ "ምእመናን" ማለት ነው። ምእመናን አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ ያለ ሕግ የማይገድሉት ናቸው፦ 25፥68 *እነዚያም

2026-10-19👁 354
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Tiriyachen | ጥሪያችን without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Tiriyachen | ጥሪያችን?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Tiriyachen | ጥሪያችን post about?

Tiriyachen | ጥሪያችን is a Telegram channel for anyone interested in news and updates. Subscribers can expect regular posts on discussions and ethiopia, along with culture to learn more about.

How do you screen Tiriyachen | ጥሪያችን before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Tiriyachen | ጥሪያችን and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.