About this channel
✦ AI Summary

Times መረጃ | Times Mereja provides timely news and information in Amharic, focusing on current events and relevant updates. The channel aims to deliver accurate and engaging content for its audience.

Telegram Description
From Telegram

ያልቀዘቀዙ ትኩስ መረጃዎች። በዚህ ያግኙን ፡

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Russia Telegram Channels
← All Russia Telegram Channels
Latest posts

የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከፓርቲያቸው ብልጽግና የተለየ አቋም በመያዝ እና በፓርላማው ይህንኑ ካንፀባረቁ በኋላ ወደ አሜሪካ በመሰደድ ተቀጥረው በመስራት ላይ መሆናቸው የሚታወቅ ሲሆን፣ እርሳቸው ያሉበት የስራ ዘርፍ በቪዲዮ ተቀርፆ መሰራጨቱን ተከትሎ አስተያየት እንዲሰጡ የተጠየቁት አቶ ገዱ "ራሴን በራሴ ለማስተዳደር መቻሌ ኩራትና ክብር እንጂ ዝቅጠት አይሰማኝም" ብለዋል ። በተለይ እንደ አንድ የቀድሞ ከፍተኛ ባለስልጣንና ኃላፊነት ላይ እንደነበረ ሰው፣ ከስልጣናቸው በኋላ የተስተካከለ ኑሮ ሊያኖራቸው የሚችል ገንዘብ ባለመያዛቸው ይቆጫቸው እንደሆነ የተጠየቁት አቶ ገዱ "እኔ በነበረኝ የስልጣን ዘመን የማምንበትን ዓላማ ለማሳካት ነው የሰራሁት እንጂ ከህዝብ ሀብት ላይ የግል ኑሮዬን ለማደላደል አስቤ አላውቅም" ብለዋል። ይህም አሁን ንጹህ ህሊና ኖሮኝ እንድኖር ረድቶኛል ሲሉ ገልጸዋል። አሁን ላይም ሰው በተለይ ኢትዮጵያውያን ትኩረት ሊያደርጉበት የሚገባው የእኔ የስራ ጉዳይ ሳይሆን በሀገሪቱ የሰላም ጉዳይ ነው ሲሉ "

2026-08-26👁 3.42K

የፌደራል መንግስቱ የቀረቡ ቅድመ ሁኔታዎች የአፍሪካ ህብረት ከፍተኛ ተወካይ እና የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴንጉ ኦባሳንጆ በአሜሪካ፣ በአፍሪካ ህብረት እና በአውሮፓ ህብረት በሚደገፍ የሰላም ጥረት ወደ መቀሌ በመጓዝ ከዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ጋር ተወያይተው ተመልሰዋል። የኦባሳንጆ የመቀሌ ጉዞ ዋና ዓላማ በህወሃት እና በፌደራል መንግስቱ መካከል ዳግም ያገረሸው ውጥረት ወደ ከፋ ግጭት እንዳያመራ ለማሸማገል እንደሆነ ታውቋል። ይህ የኦባሳንጆ የሰላም ጥረት በፌደራል መንግስቱ እውቅና የተከናወነ ሲሆን የፌደራል መንግስቱ ለድርድር ለመቀመጥ ሶስት ዋና ዋና ቅድመ ሁኔታዎችን በኦባሳንጆ በኩል ለህውሃት ሰዎች ማቅረቡ ተገልጿል። የመጀመሪያው ቅድመ ሁኔታ የፌደራል መንግስቱ የስራ ዘመናቸውን ለአንድ ዓመት አራዝሞላቸው የነበሩትና በአሁኑ ወቅት በመቀሌ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በቁም እስር ላይ ናቸው የተባሉት የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጄነራል ታደሰ ወረደ ወደ ስልጣናቸው እንዲመለሱ የሚጠይቅ ነው። ሁለተኛው ቅድመ ሁኔታ ደ

2026-08-25👁 3.47K

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ በኢትዮጵያውያን የሰላም አስከባሪዎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዙ። በደቡብ ሱዳን ጆንግሌ ግዛት በማይታወቁ ታጣቂዎች በተሰነዘረ የደፈጣ ጥቃት ሁለት ኢትዮጵያውያን የሰላም አስከባሪዎች መገደላቸውንና ሰባት ሌሎች ደግሞ ጉዳት እንደደረሰባቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በደቡብ ሱዳን የተመድ የሰላም አስከባሪ ተልዕኮ (UNMISS) አባላት ላይ የተፈጸመውን ይህንን ጥቃት በፅኑ አውግዘዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው ሰላም አስከባሪዎቹ በመደበኛ የጥበቃ ሥራ ላይ እያሉ በማይታወቁ የታጠቁ ግለሰቦች መሆኑን ገልፀዋል። ዋና ጸሐፊው በደረሰው ሕይወት መጥፋት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸው፣ ለሟች ቤተሰቦች፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም ለኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት መፅናናትን ተመኝተዋል። በተጨማሪም በጉዳቱ የቆሰሉት ሰባት ወታደሮች በፍጥነትና በሙሉ ጤንነት እንዲያገግሙ ያላቸውን ምኞት አስተላልፈዋል። አንቶኒዮ ጉተሬዝ አክለውም፣ በተባበሩት መንግሥታት የሰላም አ

2026-08-25👁 3.12K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Times መረጃ | Times Mereja without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Times መረጃ | Times Mereja?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Times መረጃ | Times Mereja post about?

Times መረጃ | Times Mereja is a Telegram channel for anyone interested in news and information. Subscribers can expect regular posts on updates and current, along with events to explore.

How do you screen Times መረጃ | Times Mereja before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Times መረጃ | Times Mereja and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.