Telegram Description
From Telegram
ጠቅለል ያለ የ አልመሻን መልቲሚዲያ አላማ! ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የስልጤ ህዝብ ላይ የተከፈተውን የጥላቻ ና የሀሰት የሚዲያ ላይ ዘመቻ እውነታውን በማጋለጥ ለሰፊው ህዝብ ይፋ ማድረግ። የስልጤን ህዝብ ባልዋለበት የሚያውሉት የጠላት ሴራና ፕሮፖጋንዳ የውሸት ድርሰትና እንቶ ፈንቶ ለማጋለጥና የሰላም ምንጭ የሆነውን የህዝባችንን እውነተኛ ገፅታ እውነተኛ ድምፅ ለማስተጋባት።
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.