Telegram Description
From Telegram

The Voice of Ethiopian Football Telegram : Facebook : https://m.facebook.com/diresoccer

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Soccer Telegram Channels
← All Soccer Telegram Channels
Latest posts

“ ሊጉ ያደረገው የዋጋ ማስተካከያ የተጋነነ ነው “ የደጋፊዎች ጥምረት “ የትኬት ዋጋ ጭማሪው ፍትሃዊ ነው ” የሊጉ አክስዮን ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ለቀጣዩ የውድድር አመት የስቴዲየም መግቢያ ዋጋ ማስተካከያ አድርጓል። ይህንንም ተከትሎ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ጥምረት በዛሬው ዕለት ቅሬታውን አቅርቧል። ጥምረቱ ለአክሲዮን ማህበሩ በላከው ደብዳቤ “ የተደረገው የዋጋ ማስተካከያ የተጋነነ ነው “ ሲል ገልጿል። ጭማሪው ደጋፊውን ከስታዲየም እንዳያርቀው ስጋት እንዳደረበት እና ማህበሩ ይሄንን ከግምት በማስገባት ውሳኔውን እንዲያጤን ጠይቋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ በበኩላቸው የትኬት ዋጋ ጭማሪው ፍትሃዊ ነው ሲሉ ተናግረዋል። ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ቃላቸውን የሰጡት አቶ ክፍሌ ሰይፈ “ የስታድየም መግቢያ የዋጋ ማሻሻያ የተደረገው በክለቦቹ ፍላጎት ነው ” ብለዋል። አክሲዮን ማህበሩ ገቢውን ለማሳደግ ነው የዋጋ ጭማሪ ያደረገው በሚል የሚሰራጨው መ

2026-10-07👁 79

🇦🇷 ሊዮ ሜሲ በ18 ዓመቱ በ2005 ለአርጀንቲና መጫወት ጀመረ ። በ39 አመቱ በ2026 ከአርጀንቲና ጋር በታላቅ ክብር ይለያል ። ❤4

2026-10-06👁 147

የክፍለ ዘመኑ ኮከብ ሽኝት ! ከ21 አመት በፊት የአርጀንቲናን መለያ አጥልቆ በወዳጅነት ጨዋታ ሀንጋሪን በመግጠም ለሀገሩ የመጀመሪያ ጨዋታውን ለ40 ሴኮንድ በመጫወት የጀመረው የሮሳሪዮው ግኝት ምትሀተኛው አርጀንቲናዊ ሊዮኔል ሜሲ ዛሬ ከ21 አመትታት ስኬታማ የብሄራዊ ቡድን ቆይታ በውሀላ በደማቅ ሁኔታ ሽኝት ይደረግለታል ። በ2022 የኳታር አለም ዋንጫ የበርካታ አርጀንቲናውያንን ጥያቄ የመለሰው የስምንት ጊዜ የባላንዶር አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ ለሀገሩ ሁሉንም ክብሮች አሳክቶ ዛሬ በክብር ሊሸኝ ነው 207 ጨዋታዎች 125 ጎሎች 68 አሲስቶች 1 የኦሎምፒክ 1 የወጣቶች የአለም ዋንጫ 2 ኮፓ አሜሪካ እና 1 የአለም ዋንጫን ከሀገሩ ጋር ድል ያደረገው የሮዛሪዮው ምትሀተኛ ሊዮኔል ሜሲ በቦነሳይረስ አርጀንቲናን ይሰናበታል ። ለሀገሩ ሁሉኑም ስኬታማ ድሎች የሰጠው ሊዮኔል ሜሲ ቤተሰቦቹ ፣ አብረውት የተጫወቱ ጓደኞቹ እንዲሁም ደጋፊዎቹ በተገኙበት እና 85 ሺ አርጀንቲናውያን በሚታደሙት የሪቨርፑሌት ስታዲየም ብሄራዊ ሽኝት የሚደረግለት ሲሆን የሀገሪ

2026-10-06👁 157
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Dire Soccer without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Dire Soccer?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Dire Soccer post about?

Dire Soccer is a Telegram channel in the Soccer Telegram Channels category.

How do you screen Dire Soccer before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Dire Soccer and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.