Telegram Description
From Telegram
1.ተአምራት(ምልክት)የሃይማኖት መለኪያ አይደለም።እንዴት? 2.በመስቀል ላይ የተቃዋሚዎች ጥያቄ ✍ለምን ትሳለሙታላችሁ? ✍ለምን ትሰግዱለታላችሁ? 3.ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ወይስ ተማላጅ? 4.ቅዱሳን ያማልዳሉ።እንዴት? 5.እመቤታችን ድንግል ማርያም አማላጃችንና እናታችን ናት።እንዴት? ✍ ለመሳሰሉት ጥያቄዎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ ያን አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ምላሾችን ለማገኘት join us
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.