Telegram Description
From Telegram
🙏 ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ🙏 ✍ እሰቲ ሰው ፈልጉ✍ 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖 አንደበተ ርቱእ - ቋንቋው ቀጥተኛ፣ ለሌላው አሳቢ - ያልሆነ ምቀኛ፤ ፡ ከሸር ካሉባልታ - ከክፋት የራቀ፣ ጉራና ትምክህትን - በፍፁም የናቀ፣ አውቃለሁኝ ብሎ - ያልተመፃደቀ፤ ፡ ሁሉንም አክባሪ - በሰው የማይኮራ፣ ለፍርድ የማይቸኩል - ቃሉ የተገራ፤
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.