Telegram Description
From Telegram
ይህ Group ኣላማው በሁሉም universityዎች ያሉ የስልጤ "ዞን" ተማሪዎችን በአንድ በማቀፍ የንበሪማ በሚል ስያሜ ይንቀሳቀስ ያነበረውን አሁን ለይ ስሙም ሆነ ተግባሩ ተቀዛቅዞና ያለውን የስልጤ ተወላጅ የuniversity ተማሪዎችን ማህበር መልሶ ለማንቀሳቀስ ታስቦ ያተከፈተ ነው። ከኣላማው የወጡ ሃሳቦችን Group ላይ ባለመለጠፍ ይተባበሩን🙏🙏
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.