Telegram Description
From Telegram

The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service! ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው።

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Telegram Music Telegram Channels
← All Telegram Music Telegram Channels
Latest posts

መደበኛ ሎተሪ 1774ኛ ዛሬ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡ 🙏146❤132😭46👌25💯17🤯11👍6🎉3

2026-10-08👁 33.1K

የቱሉ ቦሎ ነዋሪው የ500ሺህ ብር እድለኛ ሆነ፤ በምዕራብ ሸዋ ቱሉ ቦሎ ነዋሪ የሆኑት አቶ ደጀኔ ቤኛ በቆረጡት መደበኛ ሎተሪ በ3ኛው እጣ የ500ሺህ ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ደጀኔ በኤሌክትሮኒክስ ሙያ የተሰማሩት ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ ስራቸውን ለማጠናከር እንደሚያውሉት ገልጸውልናል፡፡ ❤351👍127🙏49🎉35😭29🏆23😱15👌13🤯11🫡5🤩3

2026-10-07👁 73.1K

የሰው ልጅ ኑሮውን ለማሸነፍ በየደቂቃው፣ በየሰዓቱ እና በየቀኑ የሚችለውን ያህል ይጥራል። በነዚህ ጥረቶቹ ውስጥም በገንዘብ፣ በጉልበትና በጊዜ ሊገለጹ የሚችሉ ብዙ ነገሮችን ዋጋ ይከፍላል። ማንኛውንም የተመኘነውን ነገር ለማግኘት የግድ ወደ እርሱ መቅረብና እርምጃ መውሰድ ይኖርብናል። የዕድል ሁኔታም ቢሆን ተመሳሳይ ነው፤ እኛ ካልተጠጋናት በቀር ዕድል ልትቀርበን አትችልም። "ዕድለኛ ነኝ ወይስ አይደለሁም?" ብሎ ለመጠየቅ እንኳ፤ መጀመሪያ ኪሳችንን በማይጎዳ ዋጋ ጥቂት ደቂቃዎችን ወስደን የሎተሪ ቲኬት መቁረጥ ግድ ይለናል። ልዩ ዕድል ሎተሪ በገበያ ላይ ነው !  👉ዕጣው ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 7️⃣ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 3️⃣.5️⃣ ሚሊየን ብር በ4️⃣ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ❤309🙏74👍55🫡29💯22🤩17🏆17🎉16👌12🤝12🤯10

2026-10-07👁 78.6K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት post about?

Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት is a Telegram channel in the Telegram Music Telegram Channels category.

How do you screen Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.