About this channel
✦ AI Summary

Times መረጃ | Times Mereja provides timely news and information in Amharic, focusing on current events and relevant updates. The channel aims to deliver accurate and engaging content for its audience.

Telegram Description
From Telegram

ያልቀዘቀዙ ትኩስ መረጃዎች። በዚህ ያግኙን ፡

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Uganda Telegram Channels
← All Uganda Telegram Channels
Latest posts

የመከላከያ ሠራዊት የመልሶ ማጥቃት እና የትብብር ኃይሎች የድሮን ጥቃት ሙከራ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ወደ መቀሌ የሚያደርገው ግስጋሴ እጅግ ፈጣን በሆነ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል፤ አሁን ላይ ሠራዊቱ በሦስት አቅጣጫዎች ወደ መቀሌ እያመራ ነው። መከላከያ ሠራዊት በሰሜን ኢትዮጵያ በትብብሩ ኃይሎች የተከፈተውን መጠነ-ሰፊ ጥቃት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በመመከት በህወሓት ስር ወደምትገኘው የትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ አቅጣጫ በሦስት ግንባሮች የተቀናጀ የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ ከፍቷል። ትናንት ድንገት ብቅ ያሉት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በሰጡት መግለጫ፣ የወቅቱ የውጊያ ስልታቸው ከዓመታት በፊት እንደነበረው ፊት ለፊት ቆሞ የመፋለም ሳይሆን «ተንቀሳቃሽ የውጊያ ስልት» መሆኑን ገልጸው ነበር። ይሁን እንጂ በመግለጫቸው ላይ "አላማጣ ላይ እየተዋጋን እንገኛለን" ማለታቸው መግለጫው አስቀድሞ የተቀረጸ መሆኑን ግልጽ ማሳያ ሆኗል ምክንያቱም አላማጣ በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስር ከዋለች ሁለት ቀናት አልፈዋታል። በተያያዘም መሬት ላይ

2026-10-02👁 1.2K

ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሚገኙ ከ3 ሺህ በላይ ወታደሮቿን ወደ ሀገር ቤት ልትመልስ መሆኑ ተገለጸ ትናንት በስፋት የተሰራጨውን "ኢትዮጵያ በአፍሪካ ኅብረት ተልዕኮ (አውሶም/AUSSOM) ስር ያልተካተቱ የሰራዊት አባላቷን ከሶማሊያ ልታስወጣ ነው" የሚለውን መረጃ ዛሬ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ጭምር በስፋት እየዘገቡት ይገኛሉ። በአፍሪካ ኅብረት የሰላም አስከባሪ ኃይል ያልተካተቱ ቁጥራቸው ከ3 ሺህ በላይ የሚሆን የሰራዊቱ አባላት በቀጣዮቹ ቀናት ወይም ሳምንታት ውስጥ ከሶማሊያ እንደሚወጡና በኢትዮጵያ ወቅታዊ የጸጥታ ችግር ወዳለባቸው የሰሜኑ አካባቢዎች ማለትም በአማራ፣ በትግራይና በአፋር ክልሎች ሊሰማሩ እንደሚችሉ ተጠቁሟል። የጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ወገኖች እንደገለጹት ከሆነ የጠሚ አቢይ አሕመድ አስተዳደር በሀገር ውስጥ ከተለያዩ ታጣቂ ኃይሎች ጋር እየተባባሰ የመጣውን ግጭት ለመመከት ወታደራዊ አቅሙን ወደ ሀገር ውስጥ ለማዞር ተገድዷል። በዚህም መሠረት በሶማሊያ ባይ ባኮል እና ሒራን ክልሎች ተሰማርተው የነበሩ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባ

2026-09-30👁 1.64K

የፓርላማ አባሉ በግብጹ ሚዲያ የተፋጠጡበት የሰሞኑ የፊማ ብርሃኑ ጁላ ጠንካራ ክስ። ፊማ ብርሃኑ ጁላ ግብጽ ሱዳን እና ኤርትራን ታጣቂ ሀይሎችን እየረዱ ነው ሲሉ ከሰሞኑ በይፋ ጠንካራ ክስ ማቅረባቸው ይታወሳል ሱዳን በይፋ ምላሽ ብትሰጥም ኤርትራ እና ግብጽ ግን በጉዳዩ ዙሪያ ዝምታን መርጠዋል ሆኖም ግን ታዋቂው የዓረብኛ የዜና አውታር አል አረቢያ ‘ካሪጅ አል-ሱንዱቅ’ በተሰኘው ፕሮግራሙ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉን አቶ መሐመድ አል-አሩሲን በመጋበዝ በፊ/ማ ብርሃኑ ጁላ ንግግር ዙሪያ ማብራሪያ እንዲሰጡ ጋብዞት ነበር። በዚህም የፕሮግራሙ አዘጋጅ ናይፍ አል-አሕመሪ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊ/ማ ብርሃኑ ጁላ በጎረቤት ሀገራት ላይ ላቀረቡት ከባድ ወታደራዊ ክስ ማረጋገጫ የሚሆን ተጨባጭ ማስረጃ ለምን ይፋ እንዳልተ የፓርላማ አባሉ አቶ መሐመድ አል-አሩሲ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊ/ማ ብርሃኑ ውንጀላውን ያቀረቡት በዘፈቀደ ሳይሆን በእጃቸው ባለው ተጨባጭ የደኅንነት መረ

2026-09-30👁 1.74K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Times መረጃ | Times Mereja without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Times መረጃ | Times Mereja?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Times መረጃ | Times Mereja post about?

Times መረጃ | Times Mereja is a Telegram channel for anyone interested in news and information. Subscribers can expect regular posts on updates and current, along with events to learn more about.

How do you screen Times መረጃ | Times Mereja before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Times መረጃ | Times Mereja and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.