Latest posts

በፋይናንስ ቢሮ እና በመንግሥት  ንብረት አስተዳደር ባለሥልጣን መካከል ያለውን የሥራ ክፍፍልና አደረጃጀት መስመር ለማስያዝ ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ ################################### መስከረም 27/2019 ዓ.ም ፋይናንስ ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ እና የመንግሥት  ንብረት አስተዳደር ባለሥልጣን አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት፣ በተቋማቱ አዲስ አደረጃጀትና የሥራ ክፍፍል ዙሪያ ያለመ የጋራ የምክክር መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ  ለውይይት መነሻ የሚሆን ሰነድ ያቀረቡት ወ/ሮ ፀሐይ በአዲሱ አደረጃጀት የሬጉላተሪ (የቁጥጥርና የድጋፍ) እና የኦፕሬሽናል (የማስተዳደር) ተግባራት በግልጽ መለየት እንዳለባቸው አመልክተዋል። በተለይም የከተማ አስተዳደሩን የመንግሥት ንብረቶች፣ ተሽከርካሪዎችንና ማሽነሪዎችን የቆጠራ፣ የኦዲትና የስታንዳርዳይዜሽን ሥራዎችን በዲጂታል ሲስተም (አሴት ማኔጅመንት) የታገዘ ማድረግ የመረጃ ጥራትን እንደሚያረጋግጥ ገልጸዋል። በቀረበው የመነሻ ሰነድ ላይ የመድረኩ ተሳ

2026-10-07👁 325

ለከተማችን ላበረከታችሁት አገልግሎት እናመሰግናለን! ባለፉት ዓመታት ለአዲስ አበባ በትጋትና በቁርጠኝነት ያገለገላችሁ አመራሮቻችንን፣ ወደ ሌላ አዲስ የኃላፊነት ቦታ በመመደባቸዉ በክብር ሸኝተናል። በአዲስ አበባ የነበረን የጋራ አመራር፣ የጋራ ጥረትና የጋራ አሻራችን ሁሌም ይኖራል። ለሰጣችሁት አገልግሎት፣ ለከተማችን ልማት ላበረከታችሁት አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን። በሄዳችሁበት ሁሉ፣ የአዲስ አበባን ልምድና ተሞክሮ በማስፋት የበለጠ ስኬትና ውጤት እንድታስመዘግቡ እንመኛለን። እንዲሁም ወደ አዲስ አበባ አዲስ ኃላፊነት ተረከባችሁ የመጣችሁ አመራሮች፣ እንኳን ደህና መጣችሁ! አዲሱን የኃላፊነት ምዕራፍ በትጋት፣ በአንድነትና በጋራ አመራር፣ ለአዲስ አበባ ሕዝብ የበለጠ የሚታይ ለውጥና የላቀ ውጤት የምናስመዘግብበት ይሁን! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ! 🙏1

2026-10-06👁 419
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse BUREAU OF FINANCE - ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION - Page without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to BUREAU OF FINANCE - ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION - Page?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does BUREAU OF FINANCE - ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION - Page post about?

BUREAU OF FINANCE - ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION - Page is a Telegram channel in the Addis Ababa Telegram Channels category.

How do you screen BUREAU OF FINANCE - ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION - Page before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to BUREAU OF FINANCE - ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION - Page and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.