The channel shares Islamic lessons and educational content recorded at Al‑Fath Mosque in Addis Ababa, covering Quranic recitation, hadith study, Arabic language, and other religious
📕#በሀበሻዋ መዲና አዲስ አበባ አለም ባንክ አካባቢ መስጂድ አል–ፈትህ ላይ የሚሰጡ ደርሶች ሙሃደራዎችና ኹጥባዎች ቻናል:-👇🏻 👉🏻#ሰለፊይ ሱንይ፣ወደ الله ተጣሪ በሆኑ ዱዓቶች የሚሰጡ የሆኑ የአቂዳ፣የሀዲስ፣የሲራ፣የቋንቋ፣የነህው የሶርፍ፣የሙሀደራና፣ኹጥባ እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ። ዳዕዋ ሰለፍያ በሃበሻ الله ይጠብቃት።