About this channel
✦ AI Summary

The channel delivers official updates, news, and announcements from the Addis Ababa Electric Utility, including service schedules, outage notifications, and maintenance alerts. It also offers resources for customers to report issues and obtain information about electricity services in the city.

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Addis Ababa Telegram Channels
← All Addis Ababa Telegram Channels
Latest posts

ህብረተሰቡ አዲስ አመትን ሲያከብር ከእሳትና ድንገተኛ አደጋ እራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 5/2016(ኢዜአ):-ህብረተሰቡ አዲስ አመትን ሲያከብር ከእሳትና ድንገተኛ አደጋ እራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽህፈት ቤት፣ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን፣ ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ እና ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአዲስ አመት የበዓል ቅድመ ዝግጅትን በተመለከተ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽህፈት ቤት ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ ተፈራ ሞላ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ አዲሱን አመት በደመቀ ሁኔታ ለመቀበል በማዘጋጃቤታዊ አገልግሎቶች በቂ ዝግጅት ተደርጓል። ጽህፈት ቤቱ ከባለድርሻ ተቋማት ጋር የጋራ እቅድ በማውጣትና እና ግብረ ሃይል በማደራጀት ህብረተሰቡ በዓሉን በደመቀ ሁኔታ እንዲያከብር የሚያስችል ስራ መስራቱን ተናግረዋል፡፡ የተዘጋጀው እቅድ እና አደረጃጀት ከዘመን መለወጫ በዓል ባሻገር በ2017 ዓ.ም የሚከበሩ ሁሉንም

2024-09-10👁 2.03K

ለቅድመ-ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞቻችን በሙሉ ============== አገልግሎታችን የዘመን መለዋጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ የቅድመ-ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞቻችን በበዓሉ ዕለት በመላው አገሪቱ በሚገኙ በተመረጡ 8 የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ካርድ መሙላት እንዲችሉ ሁኔታዎችን አመቻችቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት

2024-09-10👁 1.49K

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2017 ዓ.ም ዓዲስ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ፡፡ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የብልፅግና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን! መልካም_ዐውድ_ዓመት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት

2024-09-10👁 1.26K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse ADDIS ABEBA ELECTRIC UTILITY / የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to ADDIS ABEBA ELECTRIC UTILITY / የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does ADDIS ABEBA ELECTRIC UTILITY / የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት post about?

ADDIS ABEBA ELECTRIC UTILITY / የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት is a Telegram channel for anyone interested in electricity and utility. Subscribers can expect regular posts on addisababa and service, along with maintenance to learn more about.

How do you screen ADDIS ABEBA ELECTRIC UTILITY / የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to ADDIS ABEBA ELECTRIC UTILITY / የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.