About this channel
✦ AI Summary

This Telegram channel shares news, announcements, and community information about Addis Ababa and the surrounding region. It functions as a local directory, listing events, services, and resources available in the area.

Telegram Description
From Telegram

አዲስ አበባን ክልል የማድረግ እንቅስቃሴ

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Addis Ababa Telegram Channels
← All Addis Ababa Telegram Channels
Latest posts

የአዲስ አበባ ጉዳይ የኛም ጉዳይ ነው ፣ የፖለቲካ ድርጅቶች #ግርማካሳ ባልደራስ አዲስ አበባ ራስ ገዝ የራሷ ፌዴራል መስተዳደር እንድትሆን ፊርማ የማሰባሰብ ዘመቻ መጀመሩ ይታወቃል። ይህ እንቅስቃሴ ከአንድ ድርጅት በላይ የሆነ ትልቅ እንቅስቃሴ እንደመሆኑ ባልደራስ የብልጽግና ፓርቲን ጨምሮ ለአስር ድርጅቶች፣ ብልጽግና፣ ኦፌኮ/መድረክ፣ የተራማጅ ፓርቲ፣ አረና፣ ኢዜማ፣ አብሮነት፣ መኢአድ፣ ትዴፓ፣ አብንና ኦብነግ ደብዳቤ ልኮ ነበር። ከብልጽግና በስተቀር ሁሉም ድርጅቶች ደብዳቤውን ፈርመው የተቀበሉ ሲሆን፣ ብልጽግና የውይይት ደብዳቤዉን ፈርሞ ለመቀበል ፍቃደኛ አልሆነም። ከአስር ድርጅቶች አረና፣ ኢዜማ፣ መኢአድ፣ አብሮነትና የኢትዮጵያ ተራማጅ ፓርቲ ጥሪውን ተቀብለው በአዲስ አበባ ጉዳይ መክረዋል። ሁሉም ፓርቲዎች ባልደራስ ያቀረበውን የአዲስ አበባን የራስ ገዝነት ጥያቄ እንደሚደግፋትና አብረው እንደሚሰሩም ፈቃደኛ ነን ሲሉ እንደገለጹ ነው መረጃዎች የሚጠቁሙት። በስብሰባው ድርጅቶች የሚከተለውን ብለዋል፡ ኢዜማ " የአዲስ አበባ ጉዳይ እጅግ

2020-10-02👁 1.82K

አስደሳች ዜና! የፖለቲካ ፓርቲዎች ባልደራስ ያቀረበውን የአዲስ አበባን የራስ ገዝነት ጥያቄ እንደሚደግፉ ገለፁ። በባልደራስ ዋና ፅ/ቤት ዛሬ በተካሄደው የፓርቲዎች የጋራ ምክክር ላይ ነው ይህንን ያሉት። ምን ምን ነጥቦች ተነሱ፦ ተሳታፊ ፓርቲዎች ሀሳባቸውን ሲገልፁ የአዲስ አበባ ጉዳይ እጅግ ይመለከተናል አብሮ መስራት በጣም አስፈላጊ ነው ብለዋል። ከአዲስ አበባ ራስ ገዝ አስተዳደር ጥያቄው በተጨማሪ #በተረኛው መንግስት አስተዳደራዊ በደል ላይ በጋራ ልንሰራ ይገባል፣ አገራዊ መግባባት እንዲመጣና ሕገ መንግስቱ እንዲለወጥ አብረን መስራት አለብን የሚሉ ሀሳቦች ተንሸራሽረዋል። "ባልደራስ ጠንካራ አገራዊ አጀንዳዎችን እያመጣ ከፊት ሆኖ ለሚያደርገው ትግል እውቅና እንሰጣለን፤ የባልደራስ ፕሬዝዳንት እስክንድር ነጋ ከጅምሩ ያደርግ የነበረውን ትግል አደንቃለሁ" ብለው የተናገሩ የፖለቲካ አመራርም ነበሩ። የአዲስ አበባ መዋቅራዊ ችግር ይፈታል ብለን የምናምነው ሕገ መንገስቱ ሲቀየር ነው ብለው እንደሚያምኑ ፓርቲዎቹ ደጋግመው ገልፀዋል። በስ

2020-09-30👁 955

#ጉለሌ_ክፍለ_ከተማ የባልደራስ ዋና ቢሮ ተጨናንቆ ውሏል። አዲስ አበባ ራስ ገዝ እንድትሆን ባልደራስ የጀመረውን የፊርማ ማሰባሰብ ሂደት የሰሙ የከተማዋ ነዋሪ በሚገርም ሁኔታ እየጎረፋ እንደሆነ በማስፈረም ላይ የነበሩ የባልደራሱ አመራሮች ገልፀዋል። ትግሉን በመቀላቀል በዚህ ታሪካዊ ክስተት አሻራዎን ያኑሩ። አድራሻዎቻችን 1. ዋና ቢሮ ስድስት ኪሎ መድሃኒ አለም ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ስልክ 0911982221 2. መገናኛ ገነት ኮመርሽያል ህንጻ ስልክ 0919395002 3. ልደታ አህመድ ገበያ ማእከል ስልክ 0911769614 4. አዲስ ከተማ ተስፋ ንግድ የገበያ ማእከል ስልክ 0929247374 5. ቃሊቲ ካፍደን ህንጻ ስልክ 0924517077 መታወቂያ እንዳይረሱ። ትግሉ ይቀጥላል! ድል ለዲሞክራሲ

2020-09-28👁 695
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse የአዲስ አበባ ንቅናቄ without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to የአዲስ አበባ ንቅናቄ?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does የአዲስ አበባ ንቅናቄ post about?

የአዲስ አበባ ንቅናቄ is a Telegram channel for anyone interested in addisababa and ethiopia. Subscribers can expect regular posts on directory and events, along with community to dive into.

How do you screen የአዲስ አበባ ንቅናቄ before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to የአዲስ አበባ ንቅናቄ and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.