About this channel
✦ AI Summary

This Telegram channel provides information and updates related to land services in Addis Ababa, including regulations, available plots, and urban development news. It serves as a resource for individuals seeking information about land-related matters in the city.

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Addis Ababa Telegram Channels
← All Addis Ababa Telegram Channels
Latest posts

የቢሮው  የሪፎርም ስራዎች  ለሌሎች  ተቋማት  ሞዴል እንደሚሆን  ተገለፀ፡፡ *** የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ  ለቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ እና ለቤቶች ልማት ኮርፖሬሽ  የሚሰጡ አገልግሎቶች  ከማዘመን ብሎም የተገልጋዩን እንግልት በመቀነስ እረገድ  ያከናወናቸውን  ስራዎች  ተግባራት እና አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ በማስደገፍ የአገልግሎት አሰጣጡን በማሻሻል ምቹ የስራ ከባቢን ለመፍጠር  የተሰሩ ስራዎችን  ከፍተኛ  አመራሮች እና  የስራ ክፍል ሀላፊዎች እና ለባለሙያዎች በተገኙበት በሰነድ  እና በአካል ምልከታ  ልምድ አከፍሎል ፡፡ ቢሮው እና ኮርፖሬሽኑ ተሞክሮ ለመቅሰም ወደ ተቋማችን  በመምጣታቸው አመሰግነው አገልግሎቱ በመዘመኑ ለሰራተኛው ምቹ  ሁኔታን በመፍጠር የስራ ተነሳሽነትን  እና የስራ ባህሉን የቀየረና ለውጥ  ያመጣ  እንደሆነ እንዲሁም  ለተገልጋይ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት  አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን  የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አቶ ሲሳይ ጌታቸው  ገልፀዋል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ  ቢሮው የሚሰጧቸውን አገ

2024-07-12👁 16.7K

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ፣ በየካ፣በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤በኮልፌ ቀራንዮ ፤በአቃቂ ቃሊቲ፤በአዲስ ከተማ፣ልደታ እና በጉለሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለማግኘት የቴሌ ብር አካዉንት በመክፈት ከአካዉንታችሁ ተቀናሽ በማድረግ ክፍያ በመፈጸም የጨረታ ሰነዱን በ(2merkato.com link:- https://addisland.2merkato.com ወይም afrotender.com link:-https://addisland.afrotender.com) በመግባት መግዛትና ሰነዱን ፕሪንት በማድረግ መወዳደር ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሰነድ ግዢውን ከሐምሌ 01/2016 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 12/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት መፈፀም ይችላሉ፤ተጫራቾች የጨረታ መልስ ማ

2024-07-11👁 10.6K

ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ፣ በየካ፣በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤በኮልፌ ቀራንዮ ፣በአቃቂ ቃሊቲ፤በአዲስ ከተማ ፣ልደታ እና በጉለሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች 1. ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 2,300.00 (ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ብር) በቴሌ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከሐምሌ 01/2016 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 12/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ድረስ በ(2merkato.com link :- https://addisland.2merkato.com afrotender.com link:-https://addisland.afrotender.com) መግዛት ይችላሉ፡፡ 2. ማንኛዉም በ

2024-07-08👁 10.8K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse የአዲስ አበባ መሬት መረጃ አገልግሎት(Addis Ababa land information service) without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to የአዲስ አበባ መሬት መረጃ አገልግሎት(Addis Ababa land information service)?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does የአዲስ አበባ መሬት መረጃ አገልግሎት(Addis Ababa land information service) post about?

የአዲስ አበባ መሬት መረጃ አገልግሎት(Addis Ababa land information service) is a Telegram channel for anyone interested in land and information. Subscribers can expect regular posts on service and urban, along with development to dive into.

How do you screen የአዲስ አበባ መሬት መረጃ አገልግሎት(Addis Ababa land information service) before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to የአዲስ አበባ መሬት መረጃ አገልግሎት(Addis Ababa land information service) and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.