Latest posts

በወጣቶችና ስፖርት ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ተካሄደ መስከረም 26 ቀን 2019ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ባለፉት ሦስት ወራት በወጣቶች ተሳትፎ፣ በበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ በሰላም ግንባታ እና በስፖርት ልማት ዘርፎች ያስመዘገባቸውን አበራች ውጤቶች በመገምገም እና በቀጣይ ተግባራት ዙሪያ ከክፍለ ከተማ የዘርፉ አመራሮች ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ። በዚሁ የምክክር መድረክ ላይ ባለፉት ሦስት ወራት የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በወጣቶች አቅም ግንባታ ዘርፍ በኢንተርፕሩነርሺፕ፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎትና ኮዲንግ ፣ በህይወት ክህሎት እና በማይንድሴት ስልጠናዎች 426,097 ወጣቶች ግንዛቤ ማግኘት መቻላቸው እና 29,444 ወጣቶች ደግሞ የስራ ዕድል ተጠቃሚ መሆናቸው ተገልጿል። በተጨማሪም በክረምት የበጎ ፈቃድ መርሐ-ግብር 1,368,603 ወጣቶች በሰብዓዊ ድጋፍ፣ በቤት ግንባታ፣ በአረንጓዴ አሻራ፣ በትምህርት፣ በጤና እና

2026-10-07👁 100

በልደታ ክ/ከተማ የሚገኘው የዓለሙ ሜዳ የማዘውተሪያ ስፍራ ግንባታው ተጠናቆ ለህዝብ አገልግሎት ክፍት ተደረገ መረከረም 27 ቀን 2019ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ለረጅም ዓመታት በማህበረሰቡ ዘንድ የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄ ሆኖ ሲነሳ የነበረው የዓለሙ ሜዳ የማዘውተሪያ ስፍራ ግንባታ ተጠናቆ ለህዝብ አገልግሎት ክፍት ተደርጓል። በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አሰግደው ኃይለጊዮርጊስ እንደገለፁት፣ በከተማችን ትውልድ የሚገነቡ የስፖርት መሰረተ ልማቶች በስፋትና በጥራት እየተገነቡ ለወጣቶች፣ ለታዳጊዎችና ለተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ ተናግረዋል። የቢሮ ኃላፊው አክለውም አዲስ አበባን ውብ፣ ጽዱና አረንጓዴ ከተማ ከማድረግ ጎን ለጎን የስፖርት ቱሪዝምን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቷል ብለው፣ በዚህም ማህበረሰቡን፣ ባለሀብቱንና የመንግስት በጀትን በማቀናጀት በርካታ የስፖርት ሜዳዎችና መሰረተ ልማቶች ተገንብተዋል ሲ

2026-10-07👁 94

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 38 ታዳጊ ስፖርተኞችን ለኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ አስመረጠ መስከረም 25 ቀን 2019ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በተሰጠው ሥልጣንና ኃላፊነት መሠረት ልዩ ክህሎትና ተስፎ ያላቸውን ታዳጊዎች በመልመልና የረጅም ጊዜ ስልጠና በመስጠት ብቁ ስፖርተኞችን የማፍራት ተግባሩን አጠናክሮ ቀጥሏል። አካዳሚው ከነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በተለያዩ የስፖርት ዓይነቶች ምልመላ ሲያካሂድ የቆየ ሲሆን አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአትሌቲክስ፣ በእግር ኳስ፣ በቮልቦል፣ በቦክስ፣ በወርልድ ቴኳንዶ እና በጠረፄዛ ቴኒስ የስፖርት አይነቶች 38 ታዳጊዎች ማስመረጥ ችሏል። የከተማ አስተዳደሩ ለታዳጊ ወጣቶች የስፖርት ስልጠና የሰጠውን ልዩ ትኩረት ተከትሎ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የስልጠና ጣቢያዎችን በመክፈት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። ይህም ለኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ፣ ለተለያዩ ክለቦች እና ለብሔራዊ ቡድኖች በርካታ ታዳጊ ስፖርተኞችን በስፋት ለ

2026-10-06👁 153
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Addis Ababa Youth & Sport Bureau without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Addis Ababa Youth & Sport Bureau?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Addis Ababa Youth & Sport Bureau post about?

Addis Ababa Youth & Sport Bureau is a Telegram channel in the Addis Ababa Telegram Channels category.

How do you screen Addis Ababa Youth & Sport Bureau before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Addis Ababa Youth & Sport Bureau and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.