About this channel
✦ AI Summary

The channel shares updates on urban beautification and green development initiatives by the Addis Ababa City Administration. It encourages public comments and nominations to help improve the office’s projects.

Telegram Description
From Telegram

Every one comment us about the informations that we are uploading. you are also very wellcommed to give us nominations which helps us to improve our capability with regard to the concerns of the organization.

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Addis Ababa Telegram Channels
← All Addis Ababa Telegram Channels
Latest posts

የመዲናዋ አረንጓዴ መሰረተ ልማቶች በትሪትመንት ውሃ ብቻ የእንክብካቤ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ ፡፡ የለሙ የአረንጓዴ መሰረተ ልማቶችን በቀጣዩ የበጋ ወራት በተገቢው መንገድ ለመንከባከብ በትሪትመንት ውሃ ብቻ የእንክብካቤ ስራ እየተከናወነ መሆኑን የቢሮዉ የአረንጓዴ አካባቢዎች አያያዝ ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሲሳይ አጥናፉ አስታውቀዋል። በተጨማሪም የውሃ አማራጭ ባላቸው የወንዝ ዳርቻዎች ላይ የተመደቡ ማህበራት የውሃ ፓምፖችን በመጠቀም የእንክብካቤ ተግባሩ እየተከናወነ ይገኛል። የእንክብካቤ ስራውን በአግባቡና በውጤታማነት ለማስቀጠልም የከተማው ማህበረሰብ እንደ ወትሮዉ ሁሉ ለአረንጓዴ ልማቱ ልዩ ትኩረት በመስጠት የእንክብካቤዉ ተሳታፊ እንዲሆኑ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

2026-10-09👁 139

ቢሮዉ የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገመገመ፡፡ የከተማ ዉበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ዚያዳ ሻሚልን ጨምሮ ሌሎች የተቋሙ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የክፍለ ከተማ  ዘርፍ ጽ/ቤት ኃላፊዎች በተገኙበት የ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡ በግምገማዉ መጀመሪያ ላይ ባለፉት ሶስት ወራት በተቋሙ ታቅደዉ የተተገበሩ ተግባራት ሪፖርት ቀርበዉ ዉይይት ተደርጎባቸዋል፡፡ የአረንጓዴ አሻራ እቅድ አፈጻጸም:የቀዳማይ ልጅነት ማስፋፊያ አፈጻጸም : ተፋሰስ ልማትና ደን ስራዎች ፡ የአረንጓዴ መሰረተልማት ስራዎች : የዘላቂ ማረፊያ አገልግሎት አሰጣጥ ፡የዉበት ስራዎች፡የህዝብ ንፅህና መጠበቂያ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ፡የበጎ አድራጎት ስራዎች በዉይይቱ ትኩረት ተሰጥቶት ከተዳሰሱ ጉዳዮች መካከል ይጠቀሳሉ ፡፡ በሪፖርቱ ጠንካራ እና ክፍተት የታየባቸዉ ክንዉኖች የተዳሰሱ ሲሆኑ እንደክፍተት የታዩ ክንዉኖች የቀጣይ ዕቅድ አካል ተደርገዉ እንዲሰራባቸዉ የትኩረት አቅጣጫ

2026-10-08👁 216

የእንጦጦ-ቀበና ወንዝ ዳርቻ ልማት፡ የአረንጓዴዋ መዲና አዲሱ የነፍስ ማደሻ የእንጦጦ-ቀበና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት በተፈጥሮ ውበትና በዘመናዊ መሰረተ ልማት መካከል የተፈጠረ ድንቅ ስምምነት ነው። ከዋናው መንገድ ገባ ብሎ የሚገኘው ይህ ስፍራ ከከተማዋ ግርግርና ሁከት ርቀው ሰላምን እረፍትንና አዲስ ጉልበትን ለሚሹ ሁሉ የተዘጋጀ ደረጃውን የጠበቀ የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ማሳያ ነው። ከተማዋን ለተለያዩ ጉዳዮች የሚጎበኙ የሀገራችን ህዝቦችም ሆኑ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ይህንን አካባቢ ቢጎበኙ የአካልና የመንፈስ መታደስን በተለያየ መንገድ ያተርፉበታል። ይህ ልዩ ቀጠና ዘናጭ ካፌዎችና ሬስቶራንቶች በምቾት በእግር ለመጓዝ የሚያስችሉ መንገዶች እና ለዕረፍት የተዘጋጁ ምቹ ወንበሮች በስፋት የተሟሉለት ነው። ከዚህም በላይ አካባቢውን ይበልጥ ማራኪ የሚያደርጉት ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ፏፏቴዎች የተንጣለሉ መናፈሻዎች እና ለዕይታም ለጤናም ጠቃሚ የሆኑ ዘርፈ-ብዙ የፍራፍሬ ዝርያዎች በስፍራው መከሰታቸው ነው። ፕሮጀክቱ “እንዴት ተሰራ?” ለ

2026-10-08👁 234
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ post about?

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ is a Telegram channel for anyone interested in urban and green. Subscribers can expect regular posts on development and municipal, along with community to dive into.

How do you screen በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.