Telegram Description
From Telegram

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህጋዊ የይዞታ ካዳስተር (ድጅታል ካርታ)

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Addis Ababa Telegram Channels
← All Addis Ababa Telegram Channels
Latest posts

Channel name was changed to «የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ»

2026-10-07

📍 ማስታወቂያ 📍 📢 የተቋማችን ስም መቀየሩን ስለማሳወቅ! የተቋሙ ስም፡ "የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ" የነበረው፣ ✅ አሁን "የመሬት ይዞታና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ" ተብሎ በይፋ ተቀይሯል። 🗓️ በመሆኑም ይህ አዲስ ስም ከመስከረም 27፣ 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል። 🙏 ሁላችሁም ተገልጋዮቻችንና አጋር ተቋማት ይህንን አዲስ ስም እንድትጠቀሙ በትህትና እናሳስባለን። የኤጀንሲው ጽ/ቤት 👏5👍1

2026-10-07👁 359

የኢ-ላንድ ሲስተም ሙሉ ለሙሉ ሊተገበር ነው! --------------------------------- መስከረም 26/2019 ዓ.ም (የመ/ይ/ም/መ/ኤ) AA-LHRIA አዲስ አበባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ከነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መስጠት የጀመረውን የኢ-ላንድ (e-Land) ኦንላይን አገልግሎት አሰጣጥ የበለጠ ለማጠናከር እና ቀልጣፋ ለማድረግ ለባለሙያዎቹ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል። በልደታ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ዲጂታል ላይብረሪ እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ ስልጠና ከ11ዱም ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ 180 ለሚሆኑ ባለሙያዎች እና የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን  ቴክኖሎጂ (ICT) ዳይሬክተሮች በአራት ዙር ተከፋፍለው በመሳተፍ ላይ ናቸው። በዛሬው ዕለትም 39 የሕግ ባለሙያዎች እና ዳይሬክተሮች ስልጠናውን እየወሰዱ ይገኛሉ። የስልጠናው አስተባባሪ እና የኦንላይን አገልግሎት ቡድን መሪ ወ/ሮ ሀና አይቸው እንደገለጹት፤ የስልጠናው ዋና ዓላማ ባለሙያዎች ስለ ኢ-ላንድ ሲስተም ተመሳሳ

2026-10-06👁 667
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ post about?

የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ is a Telegram channel in the Addis Ababa Telegram Channels category.

How do you screen የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.