About this channel
✦ AI Summary

The official Telegram channel of the Civil Registration and Residency Services Agency (CRRSA) shares official announcements, forms, and guidance for civil registration and residency identification services in Addis Ababa. It serves as a direct communication platform for residents to stay informed about registration procedures and updates.

Telegram Description
From Telegram

CRRSA is a government organization established by law to deliver Civil Registration & Residency services in Addis Ababa. The agency is responsible for registration of vital events & issuance of residency identification within the domain of the city.

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Addis Ababa Telegram Channels
← All Addis Ababa Telegram Channels
Latest posts

በእውቀትና ክህሎት የዳበረ ባለሙያ ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ ነው   CRRSA: መስከረም28 / 2019 ዓ.ም   የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በእውቀት የበረ እና በክህሎት  የሚመራ ባለሙያ በመፍጠር ፈጣን እና ተደራሽ አገልግሎት ለመስጠት የጀመረው የአመራር እና ባለሙያዎች  የአቅም ግንባታ ስልጠና እንደቀጠለ ነው፡፡   ኤጀንሲው የጀመረው በእውቀት ላይ የተመሰረተ እና በክህሎት የዳበረ ባለሙያ በመፍጠር ፈጣን አገልግሎት እና የመልካም አስተዳደር የሰፈነበት ተቋም ለመገንባት በሚደረገው ርብርብ በተለያዩ ዙሮች ለአመራሮች እና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡   ተቋሙ በየእለቱ የሚጠቀምባቸውን የነዋሪነት ምዝገባ እና አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ፣የህትመት ስርጭትና እና ቁጥጥር አሰራር መመሪያ፣የነዋሪነት አገልግሎት ማስረጃ ፣ማረጋገጫ አሰራር የነዋሪነት ዲጊታል መታወቂያ ህትመት እና ስርጭት እንዲሁም የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አዋጅ 1370/2017 ዙሪያ  ትኩረት በማድረግ  ለሁ

2026-10-08👁 817

https://www.facebook.com/reel/1143362575039374/?app=fbl Facebook 23 reactions | ዋርካ | የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት አሁናዊ ስኬቶች፣ ችግሮችና መፍትሔዎች... ዋርካ | የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት አሁናዊ ስኬቶች፣ ችግሮችና መፍትሔዎች ዛሬ ምሽት 2:30 ይጠብቁን ክፍል አንድ #የመደመርመንግሥት #ትልቅሃገር #ትልቅህዝብ #ታላቅርዕይ #አዲስሚዲያኔትዎርክ #የትዉልድድምጽ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ...

2026-10-08👁 1.06K

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ (CRRSA) CRRSA: መስከረም27 / 2019 ዓ.ም የእርስዎን የአገልግሎት ፍላጎት በተሻለ ሁኔታ ለማሟላት የሚያስችለውን የኦንላይን መተግበሪያ ይፋ ማድረጋችንን ያውቃሉ? የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ለከተማዋ ነዋሪዎች የሚሰጠውን አገልግሎት ፈጣን፣ ተደራሽ እና ምቹ ለማድረግ በየጊዜው ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አማራጮችን በመዘርጋት የደንበኞችን እርካታ ለማሳደግ በሚደረገው ያላሰለሰ ጥረትም አዲስ የኦንላይን አገልግሎት አማራጭ አቅርበናል! ውድ የከተማችን ነዋሪዎች! ባሉበት ሆነው በእጅ ስልክዎ ወይም ኮምፒውተርዎን በመጠቀም የነዋሪነት መታወቂያዎን ከፋይዳ (Fayda) ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማስተሳሰር እንዲሁም የአገልግሎት ጥያቄዎችን በኦንላይን ማቅረብ ይችላሉ። አገልግሎት ለማግኘት የሚከተሉትን ቀላል ደረጃዎች ይከተሉ፡ የነዋሪነት መታወቂያ ምዝገባ ቁጥርዎን ይጠቀሙ  (ለምሳሌ፡ AA0000000001) . በመቀጠል “ከፋይዳ አገናኝ “ የሚለዉን በመንካት የፋይዳ ዲጂታል መታ

2026-10-07👁 1.67K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ post about?

C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ is a Telegram channel for anyone interested in government and civilregistration. Subscribers can expect regular posts on residency and addisababa, along with services to research.

How do you screen C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to C R R S A - የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.