About this channel
✦ AI Summary

This Telegram channel shares daily devotionals and scriptural reflections focused on the Great Commission, especially Mark 16:15, to encourage active evangelism among believers. It also serves as a space for sharing prayer requests, testimonies, and resources for spreading the Christian gospel.

Telegram Description
From Telegram

Mark16÷15 And he said unto them, Go ye into all the world, and preach the Gospel to every creature. ማር 16÷15 እንዲህም አላቸው።ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱና ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። for any comment

No reviews yet. Be the first to review this channel.

Write a Review

Sign in to rate and review this channel. It takes a few seconds with Telegram.

Similar Geneva Telegram Channels
← All Geneva Telegram Channels
Latest posts

#ቃለ_መጠየቅ ከቀድሞ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአሁኑ በአለም አቀፍ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ወንጌላዊ የሆኑት ቄስ ሀይለማርያም ደሳለኝ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ዛሬ ማታ በጽሁፍ ወደ አንባቢዎችና አድማጮች እናደርሳለን። ይህ ቃለ መጠየቅ ከ10 አመት በፊት በስልጣን ቆይታቸው ውስጥ እያሉ የተጠየቀ ብሆንም ዛሬ ግን በዚህ ሰአት በስልጣን ገበታቸው ላሉት ወንድሞችና እህቶች በጣም ወሳኝ ነው። ዛሬ ማታ በ2:00 ክፍል አንድን እናቀርባለን። በማራናታ ተለግራም ቻናል ላይ ይጠብቁን። JOIN AND SHARE THIS INFORMATION COMMENT፦ Add members for group

2024-05-16👁 2.01K

የማለዳ ትምህርት /263/ ቀን 05/06/16 ዓ/ም 49ኛ ሳምንት (ማክሰኞ) ርዕስ፦ #ተፈትነህ_ተሻገር ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ። በየማለዳው ከመሶቡ የማያልቅ የእለቱ የነፍሳችን እንጄራ የሆነውን ጣፋጩ ምግብ እያዘጋጀ ያለው አምላካችን ኢየሱስ ይባረክ እያልኩኝ ለዛሬም አቅዶ ወደ ልቤ ያመጣውን ትምህርት ላካፍላችሁ። እናንተ ምናልባት የት/ት አዘጋጅው አንተ ነህ/የሆነ ሰው ነው/ ብላችሁ ሊታሰቡ ትችላላችሁ፤ እኔ ግን በራሴ የሚያዘጋጀው ት/ት የለኝም፥ እርሱ ከሰጠኝ በስተቀር..... እርሱ ባይረዳኝና ርዕሱ ባይሰጠኝ፣ የቃሉን ፍቺ ባያበራልኝ ኖሮ እኔ ይህን ሁሉ በምን አቅሜ ነው በየቀኑ የሚያቀርበው? ስለ ሁሉ ኢየሱስ ይመስገን። የዛሬውን ትምህርት፦ "ተፈትነህ ተሻገር" በሚል አርዕስት ላካፍላችሁ። በምድር ላይ እስካለን ድረስ የተለያዩ ፈተናዎችን እናስተናግዳለን። አንዳንዱን

2024-02-13👁 1.44K

የማለዳ ትምህርት /259/ ቀን 01/06/16 ዓ/ም 48ኛ ሳምንት (አርብ) ርዕስ፦ አንተም ለዚህ ዘመን ተመርጠሃልና ዕድልህን ተጠቀም ክፍል አንድ (1) በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር የተወደዳችሁ ውድ የአንድ አምላክ ልጆች እና የማራናታ ተለግራም ቻናል ቤተሰብ እንድሁም የማለዳ ትምህርት ተከታዮች ደህና አደራችሁ? በምሕረቱ ተሸክሞን ከቀን ወደ ቀን እያሻገረን ለዛሬ ያበቃን አምላካችን ለዘላለም ይባረክ እያልኩኝ ለዛሬ ወደተዘጋጀው የማለዳ ትምህርታችን አልፋለሁ። የዛሬው የማለዳ ትምህርታችን ከላይ በርዕሱ ላይ እንዳያችሁት " አንተም ለዚህ ዘመን ተመርጠሃልና ዕድልህን ተጠቀም" በሚል ርዕስ ነው። እንግድህ ይህ ትምህርት ክፍል በጣም ሰፊ ሀሳብ የሚያካትት ብሆንም እኔ ግን በትንሹ ጸጋየ በተረዳሁት መጠን አጠር ያለ ሀሳብ አካፍላችኋለሁ፣ እኔ ትንሽ ሀሳብ ስሰጣችሁ እናንተ ታሰፋላችሁ። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራዕይ ድረስ ስንመለከት በየዘመናቸው የተጠሩና የተመረጡ ሰወች በቁጥሪቸው መግለጽ ባልችል

2024-02-09👁 1.51K
More posts in Telegram →

Frequently Asked Questions

Can I browse Apostolic generation evangelize without subscribing?

Yes. Tap "View Channel" to read posts before joining — the channel admin sees only the total subscriber count, never individual visitors. Your identity is not exposed until you tap the Join button inside Telegram. Your phone number is never visible to the channel unless you've made it public in your Telegram privacy settings.

Will my contacts know if I subscribe to Apostolic generation evangelize?

No. Telegram never notifies your contacts when you join or leave a channel. Channels only show a total subscriber count — no names, no usernames, no profile information is visible to anyone.

What does Apostolic generation evangelize post about?

Apostolic generation evangelize is a Telegram channel for anyone interested in evangelism and bible. Subscribers can expect regular posts on faith and christianity, along with gospel to research.

How do you screen Apostolic generation evangelize before publishing?

We verify every listing is publicly accessible, has a minimum subscriber count, and exclude channels Telegram has marked as harmful. If you've subscribed to Apostolic generation evangelize and noticed something suspicious — a review on this page helps others stay safe.