Telegram Description
From Telegram
ሰሉ አለል ሀቢብ 🤍 الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّሁሉም ይሳካል! ነገሮች በፍጥነት እንዲሳኩልህ አትፈልግ! መዘግየትህን አትጥላው! ወደ ኋላ የተንደረደረ ረጅም ርቀት እንደሚተኮስ አስብ። ወዳጄ ጥያቄህ ቶሎ ያልተመለሰው ጊዜው ስላልደረሰ ወይ ደግሞ ፈጣሪ የተሻለውን ሊሰጥህ ይሆናል። አንተ ብቻ ጥረትህን ሳታቋርጥ ታገስ፤ ሁሉም ይሳካል! All will succeeded
Category
No reviews yet. Be the first to review this group.